Skip to main contentSkip to footer

ዜና እና ታሪኮች

የፍቅር ደብዳቤዎች

2001 የፍቅር ደብዳቤዎች

በ2001 ሦስት ዋና ዋና ርዕሶች። በመጀመሪያ፣ በእህቴ ካረን ቤት አቅራቢያ በሎቭላንድ፣ ኦሃዮ አንድ ቤት አለን። በቶናስክ፣ ዋሽንግተንም ሌላ ቤት አለን። ሁለተኛ፣ እኔና ኒል ከኢትዮጵያውያን…
ታሪኮች

ኒል በኢትዮጵያ ያደረገው ጉብኝት

ኒል በኢትዮጵያ ያደረገው ጉብኝት   ከመጋቢት 20/2009 እስከ ሚያዝያ 4 /2009   ስሜ ኒል ይባላል። የኮቭናንት ድርጅት ሾፌር ነኝ። ከባለቤቴ ጋር በጋራ ሆነን ለዚህ…
ታሪኮች

የተገለለች

የተገለለች የክርስቶስ ቤተ ክርስትያን ቤኪ ሊች ማክዶናልድን ከአባልነት አግልላታለች ምዕራፍ 1 የቤኪ የልጅነት ሕይወት ኤል ሰጉንዶ የክርስቶስ ቤተ ክርስትያን የባህር ማዶ ተልዕኮ  የኢትዮጲያ ተልዕኮ…
የፍቅር ደብዳቤዎች

2000 የፍቅር ደብዳቤዎች

                             2000 የፍቅር ደብዳቤዎች   መጋቢት 2, 2000 ኒል እንደምን አለህ ኒል እጅግ አድርጌ እወድሃለሁ:: ለመሆኑ እንደምን ከርመሃል? ያመመህ ይመስለኛል:: ለመሆኑ ምንድነው የሚያምህ? ጓደኛህስ…
ታሪኮች

1993 የLeaMcD ትምህርት ቤት ጅማሮ

1993 የLeaMcD ትምህርት ቤት ጅማሮ ሰኔ 27, 1993 ከአሜሪካ ተነስቼ  አዲስ አበባ የደርስኩት ረቡዕ 4 ነው። አመጣጤ አብርሃም የተባለውን ሰው ለማግኘት እንደመሆኑ መጠን ፍለጋዬን…
የፍቅር ደብዳቤዎች

የ1999 የፍቅር ደብዳቤዎች

የ1999 የፍቅር ደብዳቤዎች   ነሐሴ 11, 1999 ትላንትና በአለንታወን ነበርኩ። በዚያም የ34 ሰዓታት ዕረፍት ነበረኝ። በዚያ ሳለሁም የእግር ጉዞ አደረጉ፣ የንባብ ጊዜ ነበረኝ፣ ግብይት…